ለሞት የቀረበ (ክፍል 1)

ከበልጅግ አሊ:  ክረምት ሊገባ ነው። ለአረጀው አጥንቴ የአውሮፓ ክረምት እንደማይስማማኝ ስለማውቅ  እጠላዋለሁ ። የዛሬው ቀንማ በተለይ በጣም የጨፈገገ ነው ። ያስጠላል ። ልብ ውስጥ ሃዘን ሳይገባ ትካዜን ይፈጥራል። ከቤቴ መስኮት ላይ ቆሜ ወደ ውጭ ስመለከት ተፈጥሮ ለዚህ ለሚመጣው ለሚያስጠላ ክረምት ውበት እንደሰጠው ተመለከትኩ። ዛፎቹ ሁሉ ቅጠሎቻቸውን በሙሉ አላረገፉም።ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…