የታፈነ ሁሉ ይፈነዳል! የተከለከለም ይጣፍጣል!!

አሥራዳው ከፈረንሳይ: የዛሬ 25 ዓመታት ከደደቢት በረሃ ቁምጣ ታጥቀው፤ የባረባሶ ጫማ ተጫምተው፤ ጠመንጃ ነክሰው አዲስ አበባ የገቡት፤ በትግራይ ወንድሞቻችንና ዕህቶቻችን ስም የሚነግዱ ወሮ በሎች፤ ልክ የጀርመን ፋሺስቶች በአይሁዳዊያን ዝርያዎች ላይ እንዳደረጉት የሃብት ዘረፋ (robbery (spoliation)፤ ወያኔዎችም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ዓይን ያወጣ ዘረፋ፤ (robbery (spoliation) በማድረግ፤ ያለምንም የሥራ ችሎታ፤ ድካምና ጥረት፤ የዕውቀት ደረጃ፤ በአንዲት ጀንበር የአገርና የወገን ሃብት በመዝረፍ፤ ሕዝቡን አደህይተው እነሱ ሚሊየነር እንዲሁም ቢሊየነር ሆነዋል፤ አሁንም እየሆኑ ነው:: ሙሉውን ያንብቡ …