ወቅታዊ ዜናዎች

ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም.): የጅቡቲ‬ ወደብ በመጨናነቁ የተነሳ ለእርዳታ የመጣውን እህል የሚያነሳው ጠፋ – በስልጤ‬ በእርዳታ የተሰጡ አልሚ ምግቦች በባለሥልጣናት እየተሸጡ ነው – በኮንጎ‬ ብራዛቪል ከተማ ከፍተኛ የጥይት ተኩስና የከባድ መሳሪያ ድምጽ ተሰማ ‪- የደቡብ‬ አፍሪካ የመከላከያ ሠራዊት ማህበር ፕሬዚዳንቱ ሥልጣን መልቀቅ አለባቸው አለ – አንሳሩ‬ የተባለ ድርጅት መሪ ናይጄሪያ ውስጥ ተያዘ ‪- በሱዳን‬ ወደ 400 የሚሆኑ ሰዎች የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተባለ:: ዝርዝር ዜና ያዳምጡ ወይም ያንብቡ . . .