“የአሲምባ ፍቅር” – አስተያየት

ከሸፈራው ከተሰጠው አስተያየት ለቅምሻ – በመጨረሻ ገጽ አካባቢ አማኑኤል በቲፒኤልፍ (TPLF) የጥቃት ጦርነት ጊዜ ወደ ቤዝ (ዋና ሰፈር) ውጊያው በተጠጋ ጊዜ በሌሊት ከሁለት ሌሎች የትግራይ ጓዶች ጋር በመሆን የኢሕአሰን ጠመንጃ በመያዝ ሰራዊቱን ከድተው ወደ ኤርትራ ስለመግባታቸው ሳነብ እኔ የማውቀው አማኑኤል ሰራዊቱን ከድተው ከሄዱት አንዱ መሆኑን በራሱ ምስክር ስሰማ በጠም ከማዘን አልፌ ደነገጥኩ፤ ከሱ ጹህፍ ስረዳ በጣም ረበሸኝና መጽሀፉን ማንበቡን ትቼ ስለ አሲንባው የመጨረሻ ቀናት ከወያኔ ጋር ያደረግነውን የመጨረሻ ግብግብ ትዝ አለኝ። . . . ። በኢሕአሠ ውስጥ በነበረበት ጊዜ በትግሉ የነበረውን መማረር ለትግላችን እንቅፋት ለሆነው ለዘር ክፍፍል ችግር ማወደሻና መኩሪያ መሆኑ በጣም አሳዝኖኛል። ኢህአፓ እና ኢሕአሠ ውስጥ በነበሩበት ወቅት የትግሉ መራራነት ከሚችሉት አቅም በላይ ሆኖባቸው ድርጅቱን በመክዳት፤ንብረቱን ይዘው ከኮበለሉ በኋላ በድርጅቱ ላይ ወቀሳ፤ዘለፋ የሚያቀርቡትን በጣም አጥብቄ እቃወማቸዋለሁ። የኢሕአፓ/ኢሕአሠ ታሪክ በኢትዮጵያዊነታቸዉ ሳያወላዱ ከተለያዩ ህብረ-ብሄር በኢትዮጵያዊነታቸው ብቻ ተሰባስበው በመካከላቸው መጠራጠር ሳይኖር ውድ ህይዎታቸውን ለመላዉ ሕዝብ እኩልነት አሳልፈው የሰጡ ትዉልድ ታሪክ ነዉ። የራሳቸውን ድክመት ለመሸፈን ከጠላት ጋር በማበር ኢህአፓ/ኢሕአሠን ሲዘልፉና ሲያንቋሽሹ ስሰማ ወይም የጻፉትን ሳነብ ፤ በከተማዉ፤ በሸለቆዉ፤ በወንዙ ዳር፤ በበረሀዉ ፤በአሸዋዉና በድንጋዩ ስር የወደቁትን ጓዶች ታሪክ ማናናቅ በመሆኑ ያናድደኛል። በዚህ ላይ ተጭነው ሙሉውን ትችት ያንብቡ

From Mesfin Mulugeta – As continuity to the genre and probably as the tail end of it comes the autobiography of Khasay, Ye Assimba Fiqir written in Amharic. The writer says many commendable things about EPRA fighters but casts a doubt on Delai, the heroine of EPRA. As a young fighter, Delai was the embodiment of the young women fighters of the time. The contention is on his claim of an illicit romantic relationship with Delai. There is no way to prove or disprove the relationship, and she is not alive to refute it. Since the author made it secret, he compounds the problem of evidencing it.  Even if the reader gives the benefit of the doubt to his claim, the romantic element is a private issue and nothing to brag. Then why was the Delai story added to coagulate the narration? The reader will realize that the Delai plot does not enrich the narrative, but was inserted purposely. The attempt is to strip of female fighters pride and relegate them as sex chattels. To understand the Delai plot, one has to understand Woyane as a character. One consistent thing about Woyane is its attempt to show the excellence of the Tigrean made organization over and above what it dupes Abay Ethiopia organization. The same way Emperor Yoahnnes outshines all preceding and succeeding leaders of the country. Read the full review