Skip to content
  • 8:54 pm
  • Monday
  • July 14, 2025
  • Home
  • Literature
    GemorawLaureate TsegayeAmharic Riddles
  • Links
  • About Debteraw

Latest News
የአማራ ሕዝብ ለግልገል ፋሺስቱ አብይ አይንበረከክም  |  
CONDEMN THE GENOCIDE IN ETHIOPIA  |  
ፋኖ-የነፃነት አርበኛ  |  
የወያኔ እስር ቤት የቃሊቲ የ2004 ዓ.ም. ትዝታዎች ።  |  
ፋኖ ማርሺ ቀይር እና ሌሎች ግጥሞች  |  

ጭቆናን ማሰንበቻ ወይስ ነጻና ፍትሓዊ ምርጫ?

November 6, 2014November 6, 2014 admin

(ዴሞክራሲያ ቅፅ 40 ቁ. 1 ጥቅምት 2007 ዓ.ም.): ተወደደም ተጠላም ነፃነትን የመሰለ ክቡር እሴት በልመናና በፀሎት ተገኝቶ አይታወቅምና የጭራቅ ማስፈራሪያ ሊያደርጉ የሚጥሩ ከፋፋዮችን ከወዲሁ ነቅቶ መጠበቅና የመከላከያ ዘዴን ማዘጋጀቱ ከተቃዋሚ ድርጅቶች የሚጠበቅ እንደሆነም የምንዘነጋው አይሆንም። በመሆኑም ይህንን አመት ሕዝብን በጋራ አቋምና በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ በማስተባበር ወያኔን በሁለገብ ትግል ከሥልጣን ለማስወገድ በጋራ እንድንጠቀምበት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ከዚህ የበለጠ አኩሪ ድርጊት የለምና። ስለሆነም ከምርጫ በፊት ነፃነትን ብንጎናፀፍ አይበጅም?! 

Home

Post navigation

ኢትዮጵያ: ለልጆቿ የተከለከለች ፍሬ
ታላቁ የኢትዮጵያ የጥበብ ዝግባ ኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው) (እ. ኤ. አ. 1935 – 2014) አረፈ
አዎ! ነፍጠኛ ነኝ! (ሊደመጥ የሚገባው አዲስ ግጥም)
ሊነጋ ነው መሰል!(አዲስ ግጥም)
ሱስ ነው አትበሉኝ!
እስቲ ልጠይቅሽ?
አዲሱ ሹም አብይ አሕመድ እየዋሹን ነው
To Kill A Generation
THE RED TERROR IN ETHIOPIA (Click below to read the whole book)
Search Form
Proudly powered by WordPress | Theme: news-box by wpthemespace.com.