የአሲምባ የፓልቶክ ውይይት መድረክ ቅዳሜ፣ ኅዳር 27 ዕለት 2012 ዓ/ም (Saturday, 07 December 2019) ከቀኑ 2:00 የዋሽንግተን ዲሲ ሰዓት አቆጣጠር ጀምሮ የገንዘብ ዕርዳታ ለማሰባሰብ በምናደርገው ዝግጅት ላይ በውጭ ያላችሁ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን እንድትገኙልን በማክበር እንጋብዛለን። ለዝርዝር መረጃ ቀጥሎ ያለውን ያንብቡ