የትግልን ስልት ወሳኝ ማን ነው?

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ሐምሌ 10 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): አንዳንዶች የትግልን ስልት ሊወስኑ የሚችሉት ምሁሮች ወይም የዘመናችን ዶክተር ደጃዝማቾች ናቸው ብለው ያምናሉ።
ይህ ስህተት ነው።  ምሁሮች ነን ባዮቹ ራሳቸው በዚህ ስህተት ተዘፍቀው በዘፈቀደ ሰላማዊ ትግል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለም ብለው ቁርጥ ያለና የተሳሳተ አቅዋም ይዘው መቆየታቸውን አስተውለናል።  ምን ዓይነት ትግል ሕዝብን ለድል ያበቃል ብሎ ወሳኙ ግን በስልጣን ላይ ያለው ገዢ መደብ ወይም ቡድን ነው። ሙሉውን ያንብቡ