ግፍ አመጽን ይወልዳል፤ የጸናም ጎሕን ያያል

ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42፣ ቁጥር 9) – በየወሳኝ ወቅቱ የት ደርሰናል? ብለን ስንጠይቅ፤ ያለፈውን ገምግመን፤ የዛሬውን አጢነን፤ ለነገው እንድንዘጋጅ ነው – “ታሪኩን የረሳ ስህተቱን ይደግማል” ተብሎ የለ!  25 ዓመታት የሰፈረብን ድባብ፤ የቀቢጸ ተስፋ ጭጋግና ዘረኛ የክፍፍል መቅሰፍት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ (እየተቀፈፈና) እየተቀረፈ መውደቅ ጀምሯል። ሙስሊም ወገኖቻችን፤ ወጣት ኦሮሞዎችና በአሁኑ ጊዜ ደግሞ ፍርሃትን አፈር አብልተው በመነሳት፤ ወያኔን ፤ በጎንደርና ጎጃም ገጥመው እያርበደበዱ ያሉት አኩሪ ዜጎች የወያኔን አሰቃቂ አገዛዝ የመጨረሻ ምዕራፍ በደማቸው እየጻፉ ነው። ሙሉውን እትም ያንብቡ …