ቃለ-መጠይቅ ከሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እና ገጣሚ አሊ ሰኢድ ጋር

ለፖለቲካ ስደተኞች መብት በመከራከር የሚታወቁት አትዮጵያዊ ካናዳዊው ገጣሚ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ሶሴፕ) ሊቀመንበር የሆኑት አቶ አሊ ሰኢድ ከመንግስት ካድሬዎች "አንተንና ቤተሰቦችህን እንገላለን!" የሚል የዛቻ መልእክት ደርሷቸዋል። ጉዳዩንም የካናዳ መንግስት እየተከታተለዉ መሆኑ ታውቋል። ለዘገባዉ የቢቤኤን ሬዲዮ ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ከአቶ ዓሊ ጋር ያደረገውን ቃለ-መጠይቅ ቀጥሎ ያዳምጡ።