የየካቲት 66 ምላሽ ያጡ ጥያቄዎች

 

ፍኖተ ዴሞክራሲ፡  ጸረ ወያኔው ትግል መስዋዕትነትን ይጠይቃል። የተገደሉት እና በወያኔ ህይወታቸው የጠፋ ጀግኖችን እናከብራለን፤ አርአያ እናደርጋቸዋለን እንጂ፤ በቃሊቲና በዝዋይ ወዘተ እየማቀቁ ያሉትን ዜጎች አይዞን ጎናችሁ ነን እንላለን እንጂ አጠፉ የምንል ሊሆን አይገባም። የጸረ ግራዚያኒ አርበኞችን፤ የየካቲት 66 ጀግኖችን፤ ጸረ ወያኔ ሰማዕትን ሁሉ እናደንቃለን እንጂ ታግለው የሞቱትንና ወይም ያታገላቸውን ድርጅት በማውገዝ በራሳችን ሰብዕና ላይ ግድያ አንፈጽምም፡፡  ሙሉውን ወቅታዊ ሐተታ ያንብቡ …