ፍካሬ ዜና

ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ (ሚያዚያ 09 ቀን 2008 ዓ.ም.): ወያኔ‬ የተንቀሳቃሽ ስልኮችን ምዝገባ ሊያካሂድ  ነው  –  የኮሚፒዩተር‬ ግንኙነቶችን ለመቆጣጠር አዋጅ ሊወጣ መሆኑ ታወቀ – ድርቁ‬ እየከፋ በመሄድ ላይ መሆኑ ተጋለጠ – ከሀገር‬ ውስጥ በስውር የወጣ ገንዘብ በቻይና አውሮፕላን ጣቢያ ተገኘ –  የመምህራንን ብሶት ለማቀዝቀዝ የቤት ኪራይ አበል ክፍያ ላይ ጭማሪ ሊደረግ እንደሆነ ታወቀ – የውጭ‬ አገር ዜናዎች::  በዝርዝር  ያዳምጡ