46ኛው ዓመት የኢሕአፓ ምሥረታ በዓል

EPRPቀን – Saturday, 17 November 2018 ከ6pm ጀምሮ

ቦታ – 721 Sligo Avenue, Silver Spring, MD 20910

ይህን የምሥረታችንን ቀን ስናከብር ያሳለፍነውን፣ የአለንበትንና መጭውን ጊዜ በአጽዕኖት ተሰባስበን  ለማሰብ ነው።

 

ለተጨማሪ  ማብራሪያ  በስልክ ቁጥር  202 291 4217  ይደውሉ።