“መሬት ላይ ላለ ሥጋ ፤ በሰማይ ያለ አሞራ ተጣላ!”

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ሐምሌ 10 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): የኦሮሞ ተረትና ምሳሌ:: በአንድ በተወሰነ ገፀ-ምድር ላይ የሚገኝን ቦታ፤ በባለቤትነት የሚቀመጡበት ዜጎችን ያቀፈ መሬት ካለ፤ በዕውነትም ሀገር አለ ማለት ይቻል ይሆናል፡፡ የሀገር ትርጉም፤ በበለጠ ተሟልቷል ለማለት የሚቻለው ግን በዚህ ምድር ላይ ያሉ ነዋሪዎች ተስማምተውና ፈቅደው የራሳቸውን መንግሥት ሲመሰርቱ ይሆናል።  ይህ አገላለፅ፤ ሀገር ብሎ ለመጥራት ካስፈለገ፤ እንግዲህ ሦስቱንም አሟልቶ እንዲገኝ ይጠበቃል ማለት ነው። ይኸውም፡——  ሙሉውን ያንብቡ