ልጓም የሌለው አምባገነን መቆሚያው ገደል!

(ዴሞ ቅጽ 46 ቁ 3 ሚያዚያ 2013 ዓ.ም.) . . . ዛሬ በሀገራችን ላይ ያንዣበበውን የፖለቲካ ድባብ በጥልቀት ስንመረምር ኢትዮጵያን ለማዳከመና ለመበታተን በየራሳቸው እኩይ የቤት ሥራ የተጠመዱ ዘረኞች የሚርመሰመሱባት ሀገር መሆኗን ማየት ይቻላል። በሀገራችን ሰፍኖ ....

Continue reading

ወጣቱ ዛሬም ለሀገሩና ለወገኑ ቤዛ ነው

(ዴሞ ቅጽ 46 ቁ. 2) . . . ከራሱ ከወያኔ ማህፀን የወጣውና ሁለተኛ ዙር የብሔር ፅንፈኝነትን ያስቀጠለው የኮሎኔሉ አገዛዝ የመቀሌው አውሬ ለሥልጣኑ መሰናክል እየሆነ ሲመጣና በአማራው ላይ ለተፈፀመው እልቂት ማዘናጊያም ይሁን በሌላ ምክንያት ተገፋፍቶ፣ ከኢትዮጵያ ....

Continue reading

የአቶ ኃይሉ ወንዴ (ዋሴ) ኃይሉ የሕይወት ታሪክ

አቶ ኃይሉ ወንዴ (ዋሴ) በአደረበት ህመም ኬምብሪጅ ማሳቹሰትስ በሚገኘው ማውንት አውበርን ሆስፒታል ህክምና ሲከታተል ቆይቶ ጥር 19 ቀን 2013 ዓ.ም (January 26, 2021) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል:: አቶ ኃይሉ ከአባቱ ከደጃዝማች ወንዴ (ዋሴ) እና ከእናቱ ....

Continue reading

ዳኛውማ የኢትዮጵያ ጭቁን ህዝብ ነው (ክፍል ሁለት)

ኢያሱ ዓለማየሁ (ኢሕአፓ) - ቀና ብሎ ሚገኝ ብርቅ እንጂ ነው ክብር፣ ተጎንብሶ ሚገኝ የወደቀ ነገር፤ የረከሰ ነገር። ጸጋዬ ገብረ መድህን ደብተራው (በኢሕአፓ ነጻ ሜዳ) በክፍል አንድ ለታደለች ኃይለሚካኤልና መላኩ ተገኝ (ሟቾች) በኢህ አፓ ላይ ላሰራጩት ....

Continue reading

ዳኛውማ ሁሌም የኢትዮጵያ ጭቁን ህዝብ ነው

ኢያሱ ዓለማየሁ (ኢሕአፓ) - በቅርቡ የመጀመሪያው አንጃ መሪ የነበረው የብርሃነ መስቀል ረዳ ባለቤት የነበረችው የታደለች ኃይለሚካኤል "ዳኛው ማነው" የሚል መጽሃፍ ታትሞ ኢትዮጵያ በገበያ ላይ ውሏል። ጥራዝ ነጥቁ የወያኔ ኮለኔል ኢሕአፓን ማጥቂያ አንድ መረጃ ሙሉ ያገኘ ....

Continue reading

ከታገሉ ፀንቶ፤ የጀግኖችን ገድል አድምቆ!!

ዴሞ የኢሕፓ ልሳን (ቅጽ 41 ቁ. 1 መስከረም 2013 ዓ.ም) - . . . አሮጌው ዓመት አልፎ መስከረም ሲጠባ በሥሙ እየማሉና እየተገዘቱ መልሰው እሱኑ ሲያስፈራሩትና ሲገድሉት፤ ሲያስርቡትና ሲያፈናቅሉት መኖራቸውን አውቆና ተረድቶ ሕግና ሥርዓት ሲጣስ፤ ሰብአዊ ....

Continue reading