ድንጋጤ የወለደው ትካዜ፤ ፀፀት የሌለው ኑዛዜ

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ራዲዮ) - በቅርቡ በተካሄደው የወያኔ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ፤ ስዩም መስፈን የተሰኘ   የወያኔ ነባር አባል  ባደረገው ንግግር፤ የዘረኛው አገዛዝ አራማጆች፤ ምን ያኽል ሰማይ ምድሩ እንደተደፋባቸው በማያሻማ መልኩ ፤ እንደሚከተለው   ለመናገር ....

Continue reading

የለውጡ ድግስ፤ የጨረባ ተስካር ሆኖ እንዳይቀር !

በፍኖተ ዴሞክራሲ   የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ -  ወቅታዊው  የኢትዮጵያ ጉዳይ ከዕለት ወደ ዕለት  እየተባባሰ መሄዱን ፤ እንኳንስ ዜጎቿ፤ መላው ዐለም የተገነዘበው ሀቅ በመሆኑ፤ በዚያ ላይ  ማተኮሩ፤ አሰልች ይሆናል። ውሃ ቅዳ -ውሃ መልስ ከመሆን አያልፍም። በአሁኑ ወቅት፤  ....

Continue reading

የኢሕአፓ ስድስተኛ ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ሶስተኛ ጠቅላላ መደባዊ ስብሰባውን አካሄደ

ኢሕአፓ ባለው የረጅም ጊዜ ልምድ መሰረት በአስፈላጊውና ወሳኝ ወቅት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር መደበኛ ስብሰባ እያደረገ ያለውን ሁኔታ በመመርመር መደረግ ያለባቸውን አበይት ጉዳዮችና ሲወስንና ትልሞችን ሲያቅድ የቆየ ሲሆን ከጥር 5 እስከ ጥር 6 ቀን ድረስ ባካሄደው ....

Continue reading

በወልድያ ሠላማዊ ሕዝብ ላይ የተፈፀመውን ግድያ ኢሕአፓ አጥብቆ ይኮንናል

የጥምቀትን በዓል ለማክበር በወጣው የወልድያ ሠላማዊ ሕዝብ ላይ፤ የወያኔ ነፍሰ ገዳይ ቡድን የጅምላ ጭፍጨፋ ፈጽሟል። የበርካታ ሠላማዊ ዜጎች ህይወት ጠፍቷል። ቁጥሩ በውል ያልተመዘገበ ንፁኽ ሕዝብ እንደቆሰለም ከቦታው የተገኙ የዐይን ምስክሮች አረጋግጠዋል፡፡ የገቡበት ያልተወቁትን የወልድያ ነዋሪዎች ....

Continue reading