አጭር ምልከታ – ”የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ”

(አጭር ሥነ ጽሁፋዊ ምልከታ በታምራት ኃይሌ)- ርዕስ፡- የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ፣  ደራሲ፡- ሀማ ቱማ፣ ተርጓሚ፡- ሕይወት ታደሰ።  የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ The Case of the Socialist Witchdoctor የ 22 አጫጭር ትረካዎች መድብል ሲሆን ትረካዎቹ በሁለት ክፍል ተለይተው ....

Continue reading

አሳዛኝ የክህደት ተግባር

ከስዊድን የተላከ ሌላ ደብዳቤ: ... ገሞራውን ይበልጥ ሲያሳዝነው የኖረው ግን የባዕዳኑ በደል አልነበረም። ዋነኛው ህመሙ ከሃዲና ከርሳም የኛው አገር ሰዎች ሲፈጽሙበት የኖረው በደል ነው። ገሞራው የሚያምነውን በግልጥ ነግሮ የሚሄድ እንጂ ቂመኛና ተበቃይ አልነበረምና ሊጐዱት፣ ሊያጠቁት ....

Continue reading

http://www.debteraw.com/wp-admin/edit.phpየሀይሉ / ገሞራውን አስከሬን ወደ ሀገር ለመላክ የተሯሯጡት ሰዎች እውን የገሞራውን ኑዛዜ በተመረኮዘ ነው? እውነታ!

ከዘነበ በቀለ: ...ነገሩን አወላግደው ለማቅረብ የፈለጉ ግለሰቦች ቪኦኤን ጨምሮ ግጥሙን እንደኑዛዜው በማስመሰል በንባብ ሲያቀርበው ትንሽ እንኳ የማጣራት እርምጃ ልውሰድ አለማለቱ ትዝብት ውስጥ የሚጥለው ነው። ... የሚያሳዝነው አሟሟቱ በውል ሳይታወቅ፣ ንብረቱ በህግ ሳይከበር በወንድሞቹ ልጆች አሽቃባጭነትና ....

Continue reading

”ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ሀይሉ ገ/ ዮሐንስ/ ገሞራው’’ በሚል ርዕስ ከአቶ ጥበቡ በለጠ ሰንደቅ የቀረበውን ፅሁፍ በተመለከተ የቀረበ አስተያየት!

ማስታወሻ ከደብተራው ድረ-ገጽ ዝግጅት ክፍል፡  ታላቁ የጥበብ ሰው ገሞራው በ1999 ዓ. ም ’’የቅዱሳንን ዐጽመ-ርስት ርኩሣን አይወስዱትም!  (የማስጠንቀቂያ ጦማር!)’’ በሚል ርዕስ የፃፈውን በሁለት ተከታታይ ክፍሎች ልኮልን በድረ-ገፃችን ላይ አትመነው ነበር።  ’’... የታላቅና ክቡር ውድ አባት ዐጽመ-ርስት ....

Continue reading