በኢትዮጵያ የሚያካሂደው የዘር ፍጅት በጽኑ ሊወገዝና ዘረኛው አገዛዝም ሊወገድ ይገባል

(የኢሕአፓ መግለጫ፣ ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም) በሰማኒያዎቹ መጀመሪያ ላይ፣ በረዥሙ የሀገራችን ታሪክ ታይቶ የማይታውቅ መርገም ሆኖ የተከሰተው ወያኔ ለ27 ዓመታት በቋንቋ ላይ ተመሥርቶ በዘውግ ሸንሽኖ ባመሰቃቀላትና አማራውን ጠላት አድርጎ በተንቀሳቀሰባት ኢትዮጵያ፣ ይባስ ብሎ የአማራውን ....

Continue reading

አርቲስት ጠለላ ከበደን ለመዘከር ከኢሕአፓ አባላትና ደጋፊዎች (1931 – 2014)

ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችበት የ80ኛ ቀን መታሰቢያዋ ሲከበር ለኢሕአፓ አባላት እናት፣ እህትና ጓድ የነበረችውንና እንዲሁም ኢሕአፓ እያካሄደ ባለው ሕዝባዊ ትግል ግምባር ቀደም ደጋፊ፣ ተባባሪና ተሳታፊ በመሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተችውን ጀግናዋን አርቲስት ጠለላ ከበደን በአንክሮ እናስታውሳታለን። ....

Continue reading