ልፅደቅ ብየ ባዝላት ትንጠልጥላ ቀረች!

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ የተላለፈ ሐተታ) - ያም ሆኖ ግን፤ እዚህ ላይ፤ የሦስት ከተሞች ተጋድሎን፤ በታሪክ ሳይጠቀስ ማለፍ አይቻልም። እነርሱም ዳባት፤ ደብረታቦርና አምቦ ከተሞች ነበሩ። ወራሪውን የወያኔ ጦር በጀግንነት ተጋትረው እረፍርፈዉታል። የወያኔ ጦር የደብረታቦር ....

Continue reading

ህይወት አያሌው (1951- 2009)

ህይወት አያሌው በ1951 ጎንደር ከተማ ተወልዶ አንደኛና ሁለተኛ ትምህቱን በዱሮው ቀዳማዊ አሁን ፋሲለደስ በሚባለው ትምህርት ቤት አጠናቅቋል። ትምህርት ቤት በነበረበት ወቅት በእድገት በሕብረት ሁመራ ከመዝመቱም በላይ፣ በነበረው የትግል ተሳትፎ በቀይ ሽብር ጊዜ በሃታ እስር ቤት ....

Continue reading

የጀግናውን ትውልድ ታሪክ ጥላሸት መቀባት የራስን ወንጀል አይደብቀውም!

አፍራሽ ኃይሎችና ተገንጣይ ቡድኖች፤ ከኢሕአፓ ጋር ዕሣትና ገለባ የሆኑትም ዋናው ምክንያት ይኸው ነበር።  ይኽ ሁኔታ አሁንም ቀጥሏል።  ኢትዮጵያ ከመፈጥፋቷ አስቀድሞ ፓርቲው ይጠፋ እንደሁ እንጅ፤ ኢሕአፓ፤ ከአፍራሽ ኃይሎች ጋር በተጻጻሪነት መቆሙን ይቀጥላል። እነርሱም ይኽንን ሃቅ በሚገባ ....

Continue reading

የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝና ኢትዮጵያ

ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42 ቁ. 6):  . . . ሁኔታውን ቀደም ብለው የተገነዘቡ በተለይም በቅኝ አገዛዝ ሥር ተወልደው ያደጉና የመማርና የማወቅ እድሉ ገጥሟቸው አገራቸውንና ህዝባቸውን አስተባብረው ለነፃነት ተጋድሎ ያበቁ አፍሪቃውያን ወንድሞች ውስጥ አንዱና ታዋቂው የጋናው ተወላጅ ....

Continue reading

የአባያና የቻሞ ሀይቆች ሊደርቁ ይችላሉ

የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ - የአባይና የቻሞ ሀይቆች ሊደርቁ ይችላሉ ተባለ - ከወያኔ ፖሊሲና ከአየር ጠባይ ለውጥ የተነሳ የቡና ምርት እንደሚያሽቆለቁል ተገለጸ - ወያኔ የኮሌራ በሽታ መስፋፋቱን አፍኖ መያዙ ተጋለጠ - ወያኔ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ የሚሸፍኑለት ....

Continue reading

የወያኔ ድርጅቶች የበጀት ወጭ እንዳይመረመሩና ዘገባ እንዳይጠየቁ አመለከቱ

የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜና - በኢትዮጵያ በተከሰቱ ልዩ ልዩ ችግሮች ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ውጭ ሆኑ - የወያኔ የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች ጉልበታቸው እየተበዘበዘ መሆኑን ተናገሩ - የወያኔ የመንግስት ድርጅቶች ላደረጉት የበጀት ወጭ እንዳይመረመሩና ዘገባ እንዳይጠየቁ ....

Continue reading