ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ  (ኅዳር 29 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የኢንተርኔት አገልግሎት ክፍያ አልቀነሰም ተባለ - የወያኔ ጦር ከሶማሊያ የወጣው ሕዝባዊ አመጹን ለማፈን አይደለም በማለት የወያኔ መኮንኖች እያስተባበሉ ነው - የአለም አቀፍ የእርሻ ....

Continue reading

የሽግግር ወቅት

ዴሞክራሲያ የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 42፣ ቁ. 2፣ ጥቅምት/ ኅዳር 2009) - በማንኛውም የሥርዓተ ማኅበር ልውውጥና ሂደት የሚተላለፍ ኅብረተሰብ፣ ተወደደም ተጠላ፤ የሽግግር ወቅት የሚያስፈልገው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህም በቂ ምክንያቶች ይኖራሉ። በቅርቡ የሀገራችን ታሪክ እንኳን ሦስት ተፃራሪ ....

Continue reading

መስከረም ሲጠባ ሕዝባዊ ትግሉ ጎመራ

ዴሞክራሲያ የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 42 ቁ.1፣ መስከረም 2009 ዓ.ም.) -  አዲስ ዓመት እኛ ኢትዮጵያዊያን በሐዘንም ሆነ በደስታ በአንድነት የምንቆምበት፤ የፅናታችን፤የመተሳሰብ፤ የመከባበርና የመቻቻል ባህላችን፣ ኢትዮጵያዊነታችን ከአፅናፍ እሰከአፅናፍ የሚገለፅበት ክቡር ፀጋ ሆኖ ለረጅም ጊዜ የቆየ ሲሆን የዘንድሮም ....

Continue reading

የዓለም ባንክ ለወያኔ የብርን ዋጋ እንዲያስተካክል ሃሳብ አቀረበለት፣ አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ ዜጎቿ ድጋሚ ማስጠንቀቂያ አወጣች፣ የሳዑዲ በጂቡቲ የጦር ሠፈር ለማቋቋም ማቀድ ግብጽን አሳስቧታል

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 28 ቀን 2009 ዓ.ም.)  - የዓለም ባንክ የብር ዋጋን እንዲያስተካከል ለወያኔ አገዛዝ ሀሳብ አቀረበ - የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ ዜጎቹ ድጋሚ ማስጠንቀቂያ ሰጠ - ....

Continue reading

የወያኔ አሻንጉሊት ፍርድ ቤት ውሳኔ፣ በጎንደር የእንሰሳት ኮሌጅ ተማሪዎች ከትምህርት ታገዱ፣ የግብጽና የኢሳያስ ወዳጅነትና የወያኔ ማስፈራሪያነት

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ኅዳር 23 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ ፍርድ ቤት ዳንኤል ሽበሽና አብርሃ ደስታ የከሰሱበትን ጉዳይ ለመከራከር እንዲታሰሩ ሲወስን እነ ሃብታሙ አያሌውን በነጻ ለቋቸዋል - በጎንደር ታስረው የነበሩ የእንስሳት ሳይንስ ኮሌጅ ....

Continue reading