ጉንዳን ሳይገባ አመድ ነስንስ

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: በረዥም ዘመናት ታሪኳ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ፤ ጥቃት የደረሰባት፤ በአመዛኙ፤ ከባዕዳን ኃይሎች በበለጠ በሀገር ውስጥ ከሃዲያን ነበር ቢባል፤ ስህተት አይሆንም። የውጭ ወራሪ ኃይሎች ነፍጥ አንግበው ሲመጡባት፤ የውስጥ ባንዳዎች በበኩላቸው፤ ስጋጃ አንጥፈው ተቀብለዋቸዋል። ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ

(ሚያዚያ 14 ቀን 2008 ዓ.ም.):  በጋምቤላ‬ የደረሰውን አሰቃቂ ግድያ በማውገዝ ዜጎች በተለያዩ መንገዶች ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው -  የጋምቤላው‬ ፍጅት ልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ ተቋሞች አወገዙ - በጋምቤላው‬ እልቂት የደቡብ ሱዳን ባላሥልጣኖች እርስ በርስ መካሰስ ጀምረዋል ....

Continue reading

ፍካሬ ዜና

ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ (ሚያዚያ 09 ቀን 2008 ዓ.ም.): ወያኔ‬ የተንቀሳቃሽ ስልኮችን ምዝገባ ሊያካሂድ  ነው  –  የኮሚፒዩተር‬ ግንኙነቶችን ለመቆጣጠር አዋጅ ሊወጣ መሆኑ ታወቀ – ድርቁ‬ እየከፋ በመሄድ ላይ መሆኑ ተጋለጠ – ከሀገር‬ ውስጥ በስውር የወጣ ገንዘብ ....

Continue reading

ሁነኛ መሪ ያላገኘው የሕዝብ አመፅ

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አመፅ፤ ሲተሻሽ፤ ሲታመስ፤ ሲብላላ ሲቁላላ፤ ከቆየ በኋላ፤ ከጥቂት ወራት ወዲህ፤ በየቦታው እየፈነዳ በመቀጣጠል ላይ ይገኛል። የተዳፈነ እሳት የጠፋ መስሏቸው ሲዝናኑ የነበሩት ዘረኞቹም፤ ዛሬ፤ የሚይዙት፤ የሚጨብጡት አጥተዋል። ወዎያኔዎቹ አመፁን ....

Continue reading