ዜና ዕረፍት: ጓድ ተገኜ ሞገስ

ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ ( መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም.) - የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባል የሆነው ጓድ ተገኜ ሞገስ በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል።  ጓድ ተገኜ ሞገስ በረጅም ዘመን የትግል ታሪኩ በአባልነት ሆነ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር ....

Continue reading

ትምህርቱ፤ ትግሉና ከፍተኛዉ መስዋዕትነት ለዲሞክራሲና ለእድገት ነበር

ከበቀለ ገሠሠ (ዶ/r) - መንደርደሪያ - ከተገንጣይ ቡድኖች በስተቀር በ50ዎቹና 60ዎቹ የተጀመሩት እልህ አስጨራሽ ትግሎች ታላቅ አገራዊ ራዕይ ነበራቸዉ። እነዚህም በዉድ አገራችን የዲሞክራሲን ሥርዓት ለመገንባት፤ እኩልነት ለማስፈንና ዘለቄታ ያለዉን ዕድገት ለማምጣት ነበር። ይህ ግብ ባለመሳካቱ ....

Continue reading

የወያኔ ጉዲፈቻዎች፤ የአረብ ጌኛዎችና ሁሉ ኬኛ ኬኛ

ከሀማ ቱማ - " ይህን ጽሁፍ ለመጻፍ ምን አነሳሳኝ ለሚለው ምላሽ ለመስጠት እየሞከርኩ ነው፡፡ ጊዜው የሀሳዊ መሲሆች፤ የአስመሳይ ታጋዮች፤ የነበርን፣ መሠረትን፣ ዓይን አውጣ ቀጣፊዎች፤ የለየላቸው ባንዳዎችና ዘረኞች በመሆኑ ንትርኩ ጉንጭ አልፋ ሆኖ እንዲሁ በግፋቸው ሲወገዙ ....

Continue reading