ብኩርናን በጭብጥ ምስር ያለወጠ! በጠላት ድግስ ገብቶ ያልቀላወጠ!

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ) . . . . . ሠላማዊው የሽግግር ሂደት የታሰበውን ግብ እንዲመታ ከተፈለገ፤ በግድ የሕዝብ ሙሉ ተሳትፎ መኖሩን ማረጋገጥ ተገቢ ይሆናል። እኛ ብቻ እናውቅልሀለን የሚለው አባዜ፤ ያረጀ-ያፈጀ- ፤ ኋላ-ቀርና ጎታች መሆኑን ....

Continue reading

የለገጣፎ ሰቆቃ

ግጥም ጥረገው እንባህን ተው ቻለው ወገኔ፣ ነቃ በል ከእንቅልፍህ ሳትባንን እንደእኔ፣ ስቃይህ ቀጣይ ነው የሌለው ውሳኔ፣ ዘረኝነት ነግሦአል ከፍቶ እንደ ወያኔ:: በመጽሐፍ ቁልቁሉ ቃል ኪዳን ሰጥተውህ፣ በፍቅር ሰበካ ተመርዞ ልብህ፣ ተረድተው መደመር መሆኑን ምኞትህ፣ በኢትዮጽያዊነት ....

Continue reading

የአዲስ አበባን ማንነትና ይዘት በመደገፍ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ኢሕአፓ ይደግፋል

ከኢሕአፓ - እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ በባልደራስ አዳራሽ ስለ አዲስ አበባ ምን ይደረግ በሚል ውይይት የሚደረግ መሆኑን ተገልጿል። ኢሕአፓ ይህን ስብሰባም ሆነ የአዲስ አበባን ማንነትና ይዘት በመደገፍ የሚደረገውን ማንኛውንም እንቅስቃሴ የሚደግፍ ....

Continue reading

ከዐድዋ እና ከማይጨዉ ጦርነቶችና ድሎች ምን እንማራለን? መማር ከቻልን

ከበቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) - ፩ኛ/ መንደርደሪያ፤- የአድዋ ጦርነት ድላችን ከፍተኛ ክብርና ኩራት ያጎናፀፈን ከመሆኑም በላይ ለዓለም ጭቁኖች በሙሉ የነፃነት ትግሎች ከፍተኛ ምሣሌ ጥሎ ያለፈ ተዓምራዊ ክንዋኔ ነበር። የማይጨዉም እልህ አስጨራሽ ትግልና ነፃነት እንደዚሁ። ጣሊያ እኮ ....

Continue reading

ሰሞኑን በለገጣፎ ነዋሪዎች ላይ የተካሄደውን ዘረኛ የማፈናቀል አርምጃ አጥብቀን አናወግዛለን!

ከኢሕአፓ መግለጫ . . . ሰሞኑን በለገጣፎ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ለፍተው ደክመው ባፈሩት ገንዘብ የሰሯቸው ቤቶች በዘረኞቹ አመራር ትዕዛዝ ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ ፈርሶባቸዋል። ይኸው በዘውግ ተኮር ፖለቲካ ተጠራርቶ የተሰባሰበ የዘረኞች አመራር ለወሰደው እርምጃ የሰጠው ምክንያት ....

Continue reading