የወያኔ ትኩረት ያልተሰጠው ጸረ ኢትዮጵያ ወንጀል

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ሰኔ 4 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): ወያኔ ኢትዮጵያን ሊያጠፋ የመጣና እየጣረ ያለ ሀይል እንደመሆኑ መጠን ዘመቻው ፈርጀ ብዙ ሆኖ መቆየቱን ብዙ ሰዎች በሚገባ የተገነዘቡት አይመስልም።   ወያኔ ከግድያና ፍጅት፤ ሕዝብን ከፋፍሎ ከማጫረስ አልፎ ሀሪቷን ምድረበዳ ለማድረግም ያልተቋረጠ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ነው።   የአካባቢ ድህንነትና ማበላሸት የመጪውን ትውልድ ሀገር መጉዳት ማሽመደመድና ያለውንም ሕዝብ ለአደጋ ማጋለጡ የሚታወቅ ነው።  ሙሉውን ሀተታ ያንብቡ