የዓለም የሰብዓዊ መብቶች ቀን: በኢትዮጵያ መብት ረገጣና ጸረ ህዝብ ወንጀል በጣም ተስፋፍቷል
የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ መግለጫ (ህዳር 30 ቀን 2012) - ምንም እንኳ አገዛዙ እስረኞችን ፈታ እየተባለ በተለያዩ ሚዲያዎች እና በሀገር በቀል አወዳሾቹ ቢሞገስም ከመጋረጃ ጀርባ እስካሁንም ድረስ በተለያዩ ድብቅ ማሰቃያዎች የእስር ሰንሰለቱ ያልተፈታላቸው በብዙ ....
የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ መግለጫ (ህዳር 30 ቀን 2012) - ምንም እንኳ አገዛዙ እስረኞችን ፈታ እየተባለ በተለያዩ ሚዲያዎች እና በሀገር በቀል አወዳሾቹ ቢሞገስም ከመጋረጃ ጀርባ እስካሁንም ድረስ በተለያዩ ድብቅ ማሰቃያዎች የእስር ሰንሰለቱ ያልተፈታላቸው በብዙ ....
ትላንት ህዳር 24 ቀን በፓሪስ ከተማ ያሉ ኢትዮጵያውያን በብዛት ሆነው ቤተክርስቲያኖችና ማቃጠልና ተዋህዶን ሀይማኖት ማጥቃትን በማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል፡፡ ሰልፉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በፈረንሳይ ፓሪስ እና አካባቢዋ በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የተዘጋጀ ሲሆን ተሰልፈው ተቃውሞአቸውን ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ (በ ህዳር 12 ቀን 2012 ዓም የተላለፈ ጥሪ) - በተለያየ ዘመን በተደረጉ የህዝብ ቆጠራዎች ፥ እንደተረጋገጠው 70% በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከተለያዩ ብሔረሰቦች የተወለደና የተቀላቀለ ነው። የኔ ብሔረሰብ ትልቅና ....
የአሲምባ የፓልቶክ ውይይት መድረክ ቅዳሜ፣ ኅዳር 27 ዕለት 2012 ዓ/ም (Saturday, 07 December 2019) ከቀኑ 2:00 የዋሽንግተን ዲሲ ሰዓት አቆጣጠር ጀምሮ የገንዘብ ዕርዳታ ለማሰባሰብ በምናደርገው ዝግጅት ላይ በውጭ ያላችሁ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን እንድትገኙልን በማክበር እንጋብዛለን። ....
To The Catholic University of America, 620 Michigan Ave, N.E. Washington DC 20064, communications@cua.edu 1 202 319 5000 To the responsible officials, I just learnt that your university campus is going to be a conference ....
SOCEPP (LONDON, U.K., 08 November 2019) - We have learnt that you have invited for your 13th annual Rule of Law lecture none other than Meaza Achenafi, the president of the Federal Supreme court in ....