የተካኑ ሰይጣኖች፤ የመድረክ መዥገሮችና የኮረፌ ፈላስፎች

ከሀማ ቱማ - በጎጃም ሞኝ አንግሴ ይሉታል። አጠናባዡን ዳግም አረቄን መሆኑ ነው። በሲኒ ቢጠጣም ከበዛና ከተዘወተረ ምላስን ያጠቁራል። በትንሹ። በዋናው መልኩ ግን ሞኝን የነገሰ ያስመስለዋል--ንጉሶች ደግሞ እንዳየነው ለሥልጣናቸው ቀናኢ በመሆናቸው ፉክክሩ መዘዝ ያመጣል። በጸለምት ስሜን ....

Continue reading

ህወሓት/ወያነ እና የትግራይ ሕዝብ

ከደብተራው ዝግጅት ክፍል ማስታወሻ: ይህ ጽሁፍ አቶ ነብዩ ያሬድ እ/ኤ/አ በጁላይ ወር 2015 ልከውልን አትመነው ነበር። አሁንም ህፃናትን ሳይቀር  ሰላማዊ ዜጎችን ለሚገድል  ጸረ ህዝብ አገዛዝ በጭፍን እየደገፉ ሊከተል የሚችለውን አደጋ ማየት የተሳናቸው፣ በሌላም በኩል የትግራይ ....

Continue reading

ልዩ ኃይል በሞያሌ ግድያ አካሄደ፣ የውጪ ምንዛሪ ዜሮ መሆን ከውጪ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ግዢዎችን ማስተጓጎሉ ተሰማ

ፍካሬ ዜና (መጋቢት 02 ቀን 2010 ዓ.ም.) ወያኔ በርካታ ሰዎችን እያሰሰ በብዛት ያሰረ መሆኑ ተነገረ  - ወጣቶች በብዛት እየታሰሩ ነው - የሶማሌ ልዩ ኃይል በሞያሌ ግድያ አካሄደ -  የሙት ከተማ አድማ በድጋሚ ይካሄዳል ተባለ - ....

Continue reading

የካቲትን ስናስታውስ

ዴሞክራሲያ:  የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 43 ቁ.3 ጥር/የካቲት 2010) - ወርሃ የካቲት ከዛሬ 102 ዓመት በፊት አባቶቻችን በጣሊያን ቅኝ ገዥና ወራሪ ኃይል ላይ የተቀዳጁትንና የጥቁር ሕዝብ የጀግነነት ተምሳሌት የሆነውን የአድዋን ድል በከፍተኛ ኩራትና ወኔ የምናከብርበት እንዲሁም ....

Continue reading

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ጋጋታ፤ የሕዝቡን ዐመፅ አይገታውም! በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የታወጀው ጦርነት ብርቱ ተቃውሞ ገጥሞታል!

በፍኖተ ዴሞክራሲ   የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ - የሀገራችን ሕዝብ ለአለፉት ሃያ ስድስት ዐመታት የተጫነበትን አንገፍጋፊ ዘረኛ አገዛዝ በመቃወም ከዳር እስከዳር ወሳኝ ትግል እያከሄደ፤ አይከፍሉ መሥዋዕት  ሲከፍል ቆይቷል።  በርካታ የሕዝብ ወገኖች፤ ሀገር ወዳድ ታጋዮች፤ የኅሊና  እስረኞች፤ የሃይማኖት ....

Continue reading

ከ13 በላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ እንዲበሩ ታዘዘ

በመላው ኢትዮጵያ  በተለይም ጎንደር/ባህርዳር እና ወሎ  ውስጥ  የሚካሄደው ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እየተጠናከረ ከመጣ ወዲህ፣ በንግድም ይሁን በግል የየብስ ማጓጓዣ ወደ ትግራይ መጓጓዝ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል።  በዚህ እና  በተከተለው ፍርሃት ሰበብ ከአዲስ አበባና ከመሃል  ሀገር ወደ ....

Continue reading