የቀይ መብራት ፖለቲካ፣ የሽንፈት ወልፍና የመፈንገል ልክፍት

 ከሀማ ቱማ፡ በፖለቲካው መስክ ግን አላፊ አግዳሚውን፣ የፖለቲካ ደላላውን ሁሉ ማስተናገድና መሪ ብሎ ማቀፉና መከተሉ ውድቀትን አሊያም የከረረ ብስጭትን ማስከተሉ የማይቀር ነው። በፖለቲካ ቀይ መብራት ለሁሉም መስተንግዶ ሳይሆን ቆም በል፣ እስቲ ቆም እንበል የሚል መሆን አለበት። ....

Continue reading