ፉክክር: ብሔርተኛነትና ትብብር በለውጡ ዋዜማ
ዩሱፍ ያሲን: በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ቀጣይነት ሊኖረው የሚችል ሁኔታ አይደለም (Unsustainable) ሲባል ሰንበትበት ብሏል። አንድ ሓሙስ ቀረው እየተባለ መነገር የጀመረው ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው። የሥርዓቱ እድሜ ካንድ ሓሙስ ይልቅ ከላይ ወደ ዜሮ በሚደረግ የኋሊት ....
ዩሱፍ ያሲን: በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ቀጣይነት ሊኖረው የሚችል ሁኔታ አይደለም (Unsustainable) ሲባል ሰንበትበት ብሏል። አንድ ሓሙስ ቀረው እየተባለ መነገር የጀመረው ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው። የሥርዓቱ እድሜ ካንድ ሓሙስ ይልቅ ከላይ ወደ ዜሮ በሚደረግ የኋሊት ....
EPRP: The wobbling regime in Addis Abeba has declared a state of emergency all over Ethiopia for the coming six months. The details of the draconian proclamation are actually irrelevant as an unnamed State of ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 11, 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ የጸጥታ ኃይሎች ነጋዴዎችን ለመዝረፍ ያደረጉት ሙከራ ከሸፈ - በጎጃምና በጎንደር ወያኔ መሳሪያ ለማስፈታት ያደረገው ጥረት አልተሳካም - የወያኔው አስችኳይ አዋጅ የተለያዩ ችግሮች እየፈጠረ ....
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 8 ቀን 2009 ዓ. ም.)- ርዕሰ ዜና: በጎንደር ከተማ የሙት ከተማ አድማው ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል - በተለያዩ ቦታዎች የሚካሄዱ የጅምላ እስሮች ቀጥለዋል - የተመድ ዋና ጸሐፊ ለወያኔ አገዛዝ ....
በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ - ተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ዘርፍ (UNESCO) እ.አ.አ በ1994 ባሰለፈው ውሳኔ መሠረት ኦክቶበር 5 (መስከረም 28 ቀን) የዓለም መምህራን ቀን ተብሎ በየዓመቱ በዓለም ዙሪያ በልዩልዩ ዝግጅቶች ይከበራል። ....
ከጀንበሬ - ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ግፍ፣ ጭቆና፣ ባጠቃላይ ስለሰብዓዊ መብት ጥሰትና ዋልጌነት አጋጣሚው በፈቀደው ቦታና ሰዓት ሁሉ ሳይታክቱ ለዘመናት እየተሟገቱ፣ እያጋለጡና ድምጽ አልባ ለሆኑት የሕሊና እስረኞች ሙሉ ድምጽ በመሆን ላይ ያሉት የኢትዮጵያ ፓለቲካ እስረኞች አንድነት ....