ዝምታ ለበግም አልበጃት!

ዴሞክራሲያ (ቅፅ 41 ቁ. 4):  አምባገነኖች ሥልጣንን ለመቆናጠጥ የሕዝብን ፈቃድ ወይም ድጋፍ ፈልገውና ጠይቀው አያውቁም።  የሚፈልጉት የሕዝብን ታዛዥነትና ጸጥ -ለጥ ብሎ መገዛትን ነው።  የሕዝብን ፍላጎት ሰምተው፤ የልቡን ትርታ አዳምጠው፤ ፍላጎቱን ተከትለው፤ አግባብተውና በጋራ አቅጣጫ ላይ ....

Continue reading

መልኅቅ እንደሌላት መርከብ የመሆን አደጋ

(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ):  ስለ ኢትዮጵያ መናገር የሚፈልጉ ባዕዳኑም ይሁኑ የሀገሪቱ ተወላጆች፤ ሊስማሙ የሚችሉበት አንድ ነገር አለ ማለት ይቻላል።  ይኽውም፤ የሀገሪቱ ጉዳይ ከጊዜ ወደ ጊዜ ዕንቆቅልሽ እየሆንባቸው መምጣቱ ነው። ለዚህ አባባል፤ የሚከተሉትን ሀቆች ....

Continue reading

ወርሃ ታኅሣሥ– ወተት ይሸፍታል እንኳን ሰው ሲበደል

ዴሞክራሲያ (ቅፅ 41. ቁ. 3 ታኅሣስ 2008 ዓ.ም.): በኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ውስጥ የታኅሣሥ ወር የአመጽና ለውጥን አብሳሪ የሆኑ ትግሎች ሲከሰቱባት መቆየቷ የሚታወስነው።  ዛሬም ቢሆን ታኅሣሥ፣ ሕዝባዊ አመጽን አስተናግዳለች።  ዞር ብለን ግን ለአገራቸው ራሳቸውን የሰጡትን ሰማዕታትን ....

Continue reading

ባርነት የለመደ፤ በህልሙ ድንጋይ ይሸከማል

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ:  በተጨማሪም "የማንነት መሠረት ያጣ፤  በአጥር ውስጥ ይሸሸጋል" ተብሏል።  በኢትዮጵያዊነቱ ኮርቶ የኖረ/ የሚኖር ዜጋ ሁሉ፤  የማንነት ችግር ስለሌለው፤ መሸሸጊያ አያስፈልገውም።  የነፃነት ባለፀጋ በመሆኑም፤  ከባርነት ነፃ ለመውጣት ሲል፤ ድንጋይ ለመሸክም አይጎነበስም።  ዱሮውንም ....

Continue reading