የጋራ ጠላታችንን በጋራ እንታገል!!

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ:  ኢትዮጵያውያን ባብዛኛው ስፍራ፣ ባብዛኛው ቁጥራችን ለአገራዊ ጉዳዮቻችን ትኩረት ሰጥቶ አፋጣኝ መፍትሔ መሻቱ ላይ የወያኔ አፍዝ አደንግዝ ነግሶብን ቆይቷል። ስለአገራችን ሉዓላዊነት ፣ ስለሕልውናችን፣ ስለወደፊት ዕጣ ፋንታችን ወዘተርፈ ከግለሰቦችም ከቡድኖችም ....

Continue reading

ወያኔ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ግፍና ግድያ እናውግዝ

ኢፖእአኮ: ጨቋኙ የወያኔ አገዛዝ በቅርቡ ተቀስቅሶ ያለውን የሕዝብ ተቃውሞ ለማፈን ሲጥር በርካታ ንጹህ ዜጎችን መግደሉ በይፋ ተነግሯል። ጸረ ሰላም ሀይሎች በሚል በተለመደው ሽፋኑ ተቃዋሚዎችን ከሶ ግድያቸውንም ማጠየቂያ ሊሰጥ መሞከሩንም ዜጎች ሁሉ የታዘቡት ነው። በርካታ ዜጎችንም ....

Continue reading

ኃይለማርያም ደሳለኝን ለመበቀል ጥረት እየተደረገ ነው

ከደብተራው የዜና ምንጮች: ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የወያኔ ባለሥልጣናት ባላቸው የርስበርስ ሽኩቻ፣ በአንዱ ወገን አይዞህ ተብሎ፣ የአገዛዙን ሙሰኝነት እና አፋኝነት በስብሰባቸው ላይ ከተናገረና ከዚህም ውስጥ የተወሰነው ተቀነጫጭቦ በሚቆጣጠሩት የህዝብ መገናኛ ከቀረበ በሁዋላ፣ ለዚህ ድርጊቱ እርምጃ ካልተወሰደበት የሚሉ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና ዘገባ

ፍኖተ ዴሞክራሲ:  ወያኔ አዲስ አበባ በልዩ ወታደራዊ ኃይል እንድትጠበቅ አደረገ፣  የአዲስ አበባ ዩነቨርስቲ በወያኔ ወታደሮች ተወረረ፤ አመጹ በተለያዩ ቦታዎች ቀጥሏል፣ የአሜሪካ ባለስልጣኖች በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ተናገሩ፣  ሂውማን ራይትስዎች ወያኔ የሚያካሄደውን ግድያ ባስቸኳይ እንዲያቆም ጠየቀ ....

Continue reading