ተረት ተረት

(ከሄኖክ ታ. የሺጥላ)    ተረት ልንገርሽ ህይወቴ፣ እንቺ አድምጪኝ በሞቴ፣ ተረት ቢሉሽ ተረት ተረት፣ የዘመነኛችንን ምጥቀት፣ አዲሱን ኢትዮጵያዊነት እየጠፉ አለሁ ማለት፣ እየጠፉ ያልፋል ማለት፣ ተረት ትረት። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ...

Continue reading

እሽሩሩ – ሩሩ – ኦሶ ሃዬ ሃዬ

(ከገንባው)  መቼ ንብረታቸውን፣ ባንካቸውን ደፍሮ፣ ጣቱን ቀስሮ እንጂ፣ መቼ እጁን ሰንዝሮ፣ ገዳዩስ ድምፁ ነው፣ ጠንቀኛው ጉሮሮ። ልጄ አፍህን ዝጋ! አታልቅስ ላይረባ፣ በየአምስት አመቱስ፣ እኔስ ለምን ላንባ፣ ድምጽህ ጠላትህ ነው፣ ጉልበትህን ገንባ። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ … ....

Continue reading

ቆንጆ የሁሉም ናት

አሥራደው (ከፈረንሳይ)   አንደኛው  አግኝቶ፣  ውዴ  ፍቅሬ  ሲላት፣ ሌላው  በማጣቱ፣ ጧት  ማታ  ሲመኛት፣ የውበት  ዕድምተኞች፣  እያዩ  ሲያደንቋት፣ ያላየው  እያየ፣  ውበቷን  ሲጎመዥ፣ ምኞቱን  ለማስመር፣  ዐይኑ  ሲንቀዠቀዥ፣ የሰማው ላልሰማ፣ ዝናዋን ሲረጨው፣ በውበት ረሃብ፣  ምራቁን ሲያስውጠው፣ (more…)

Continue reading