ሰሞኑን በለገጣፎ ነዋሪዎች ላይ የተካሄደውን ዘረኛ የማፈናቀል አርምጃ አጥብቀን አናወግዛለን!

ከኢሕአፓ መግለጫ . . . ሰሞኑን በለገጣፎ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ለፍተው ደክመው ባፈሩት ገንዘብ የሰሯቸው ቤቶች በዘረኞቹ አመራር ትዕዛዝ ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ ፈርሶባቸዋል። ይኸው በዘውግ ተኮር ፖለቲካ ተጠራርቶ የተሰባሰበ የዘረኞች አመራር ለወሰደው እርምጃ የሰጠው ምክንያት ቦታው ለአረንጓዴ ፓርክ ይፈለጋል በሚል…

የኢትዮጵያን ሕዝብ ሰብዓዊ መብቶች መርገጥ ያብቃ!

(ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ) – የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች አሁንም በአስከፊ ሁኔታ እየተጣሱና እየተረገጡ በመሆናቸው ኢፖእኣኮ የተቃውሞ ድምጹን እንደገና በማሰማት መብት ረገጣው ያብቃ ይባላል። የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ተጠሪ ወደ ኢትዮጵያ መጥታ እየተፈጸመ ያከውን የንብት ጥሰት…

Book Review: Greetings to the People of Europe

(Poet: Alemu Tebeje / Tamrat Books Ethiopian Poets Series No. 2, 2018) Reviewed by Esther Lipton This is the first collection of poems by the Ethiopian journalist, teacher, poet and campaigner, who left Ethiopia in the early 1990s. The title…

አቅጣጫውና ግቡን ያላወቀ ለውጥ ከንቱ ነው

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ – በሀገራችን ለመሰረታዊ ለውጥ ሲካሄድ የነበረው ሕዝባዊ ተደናቅፎ በባእዳን ድጋፍ የይስሙላ ለውጥ ሂደት ከተጀመረ ወራትን አስቆጥሯል። ሕዝብ የሚጠበቀውን ጉጉትና ፍላጎት ለሟሟላት ገና አልተሳካለትም ብሎ መደምደሙ ምክንያታዊ ነው ማለት ግን ይከብዳል። ዘመናትን ያስቆጠሩ ሀገራዊ ችግሮችን በወራት…

WHY SHOULD ETHIOPIANS HEAR AMERICA’S VOICE?

Professor Alemayheu Gebre Mariam (also known as Al Mariam) is a confirmed pro-American whose “love America” speech I had heard some years back in Washington. It is, of course, his right to love or hate whosoever he pleases. Preaching it…