በኢሬቻ በዓል በዜጎች ላይ የደረሰውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ኢሕአፓ ያወግዛል!

ከኃይል በመለስ አንዳችም ነገር የማይታየው ፋሽታዊውና ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ እሁድ መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በቢሾፍቱ/ደበረዘይት ከተማ በኦሮሞ ማኅበረስብ ወግና ባህል መሠረት የኢሬቻን ዓመታዊ በዓል ለማክበር በተሰበሰቡ ዜጎች ላይ ያካሄደው ሰብአዊነት የጎደለው ጭፍጨፋ በመቶ የሚቆጠሩ ....

Continue reading

በዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ላይ ወያኔ  በመቶዎች  የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችን በደብረዘይት (ቢሾፍቱ)ገደለ (ዘገባ ከአሜሪካ  ድምጽ ሬዲዮ  የአማርኛው አገልግሎት ያዳምጡ)

Continue reading

ግፍ አመጽን ይወልዳል፤ የጸናም ጎሕን ያያል

ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42፣ ቁጥር 9) - በየወሳኝ ወቅቱ የት ደርሰናል? ብለን ስንጠይቅ፤ ያለፈውን ገምግመን፤ የዛሬውን አጢነን፤ ለነገው እንድንዘጋጅ ነው - "ታሪኩን የረሳ ስህተቱን ይደግማል" ተብሎ የለ!  25 ዓመታት የሰፈረብን ድባብ፤ የቀቢጸ ተስፋ ጭጋግና ዘረኛ የክፍፍል ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ

የመስከረም 9 ቀን 2009 ዓ.ም.ዜና (19 September, 2016.)  - በጎጃምና በጎንደር የቤት ውስጥ አድማው ቀጥሏል፤ ምንጃር ውስጥ ውጥረት አለ - የበአዴን አባላት ርስ በርስ እየተካሰሱ ነው - የወያኔ ባለስልጣኖች በኮንሶ ሕዝብ ላይ እያካሄዱት ያሉት ጭፍጨፋ ....

Continue reading

የወያኔን የኮምፒውተር ኔትወርክ የሰራው የአትላንታው አካባቢ ኗሪ

ይድረስ የወገን ሞት፣ ስቃይ መከራ ለሚሰማቸሁ ሁሉ: ፎቶውን የምትመለከቱት ግለሰብ ሰለሞን ነጋሽ ይባላል:: ለረጅም ጊዜ ከወያኔ ጋር ሰርቶአል። ተፈራ ዋልዋ የአቅም ግንባታ ሚኒስቴር በነበረበት ጊዜ በቀጥታ ለተፈራ ሪፖርት እያደረገ የኮምፒውተር ኔትወርካቸውን የሰራው ይህ ግለሰብ ነው::  ....

Continue reading