የእሥረኛውን ስንቅ

(ሪሳሪስ በ1969 ዓ. ም. ጽፎት የእጅ ጽሁፍ ቅጂው በዝግጅት ክፍላችን እጅ የሚገኝ) - አዲስ አበባ። አንድ ማለዳ። 1969 ዓ/ምህረት። ቁርሴን ከአሮጊቷ ጋር እንደ ልማዴ እየተነዛነዝኩኝ፣ “ታናሽ ወንድሜ በተራው አይወስድም ወይ ? ···” እየተነጫነጭኩኝ፣ እንደምንም ዋጥኩኝ ....

Continue reading

ህወሓት/ወያነ እና የትግራይ ሕዝብ

ከደብተራው ዝግጅት ክፍል ማስታወሻ: ይህ ጽሁፍ አቶ ነብዩ ያሬድ እ/ኤ/አ በጁላይ ወር 2015 ልከውልን አትመነው ነበር። አሁንም አዲስ የተተከለውን የኦነግ/ኦዴፓ ዘረኛ ቡድን አለዚያም ህወሓትን በጭፍን ለሚደግፉትም ሆነ፣ የኦሮምኛ ተናጋሪ ወይም የትግራይን ህዝብ ከነኝህ ዘረኛ ቡድኖች ....

Continue reading

“የአሲምባ ፍቅር” – አስተያየት

ከሸፈራው ከተሰጠው አስተያየት ለቅምሻ - በመጨረሻ ገጽ አካባቢ አማኑኤል በቲፒኤልፍ (TPLF) የጥቃት ጦርነት ጊዜ ወደ ቤዝ (ዋና ሰፈር) ውጊያው በተጠጋ ጊዜ በሌሊት ከሁለት ሌሎች የትግራይ ጓዶች ጋር በመሆን የኢሕአሰን ጠመንጃ በመያዝ ሰራዊቱን ከድተው ወደ ኤርትራ ....

Continue reading

በኦስሎ ፀረ አብይ ስላማዊ ሰልፍ ተደርጓል

በዲሴምበር 10፣ 2019 የአብይ አህመድ የኖቤል ሽልማትን አስመልክቶ በዕለቱ ከቀኑ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ስዊድንና ኖርዌይ የሚኖሩ ተቃዋሚዎች በጋራ በመሆን በተቀናጀ መልክ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡ ከስዊድን አውቶቡስ ተከራይተው ሌሊቱን ሲጓዙ አድረው ኖርዌይ ከምንገኝ ኢትዮጵያውያን ጋር ....

Continue reading

የዓለም የሰብዓዊ መብቶች ቀን: በኢትዮጵያ መብት ረገጣና ጸረ ህዝብ ወንጀል በጣም ተስፋፍቷል

የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ መግለጫ (ህዳር 30 ቀን 2012) - ምንም እንኳ አገዛዙ እስረኞችን ፈታ እየተባለ በተለያዩ ሚዲያዎች እና በሀገር በቀል አወዳሾቹ ቢሞገስም ከመጋረጃ ጀርባ እስካሁንም ድረስ በተለያዩ ድብቅ ማሰቃያዎች የእስር ሰንሰለቱ ያልተፈታላቸው በብዙ ....

Continue reading