በሕዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ግፍና ወንጀል ተጠያቂው አገዛዙ ነው

(የኢሕአፓ መግለጫ) - ሰሞኑን በተለያዩ አካባቢዎች አሸባሪ ጽንፈኞች በንጹሃን ዜጎች ላይ ያደረሱት ጥቃት ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ክልብ ያሳዘነ አረመኒያዊ ድርጊት ነው። ለዚህ አስከፊ ድርጊት በኃላፊነት የሚጠየቀው አገዛዙ መሆኑ ጥርጥር ሊኖር አይገባም። ከወያኔ ባለሥልጣናት ጋር በተቀነባበረ ሴራ ....

Continue reading

በሽግግር ሂደት እንታደግ !

ዴሞ ቅጽ 45 ቁ. 1፣ ነሐሴ 2011 / መስከረም 2012 (የኢሕአፓ ልሳን ) - ዛሬም ለውጥ የለም ስንል ያለፈው እንዳይደገም ማለታችን ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ “ተቀመጥ በወንበሬ ተናገር በከንፈሬ” ብሎ የሰየመው የራሱ የሆነ ሕዝባዊ መንግሥት አልመሠረተም፤ ....

Continue reading

የምርጫ ቧልት አባዜ

ዴሞ (የኢሕአፓ ልሳን) - ለግማሽ ምዕተ ዓመት ያህል ሕዝብ የሥልጣን ምንጭ የሚሆንበትን ሥርዓት እውን እንዲሆን ሲካሄድ የነበረውና ኢትዮጵያውያን እስከዳር የተሳፉበት ሕዝባዊ ትግል ላለፉት እነዚህ ዓመታት የእልህ አስጨራሽ ጉዞ ያለማቋረጥ ቢያደርግም እስካሁን በድል ሊጠናቀቅ አለመቻሉ ግልጽ ....

Continue reading