አገራችንን ከጥፋት፤ ሕዝባችንን ከመከራ ለመሰወር፤ በጌታ ፍቃድ

ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ - መንደርደሪያ - ሁላችንም የወጣነዉ ከየእናቶቻችን ማህፀን ዉስጥ ነዉ፤ ለ9 ወራት በማህፀን ተሸከሙን፤ ወለዱን፤ አጠቡን፤ አበሉን፤ ሳሙን፤ አቅፈዉ አሳደጉን። በዚህም ምክንያት እናቶቻችንን ከማንም አስበልጠን እንወዳቸዋለን። እንደዚሁም አገር እናት ናት። ዕትብታችን የተቀበረዉ በርስዋ ....

Continue reading

የዘር ማጥፋት ዘመቻና የሕዝብ ግድያን እርምጃ ኢሕአፓ በጥብቅ ይቃወማል

መግለጫ (መጋቢት 30 ቀን 2011 ዓ.ም.) - አካፋን አካፋ የማለቱ ጊዜ መጥቷል። በሰሜን ሸዋ አማራውን ሕዝብ ለመፍጀትና ለማፈናቀል በኦነግ የተከፈተው ዘመቻ የወያኔ ሹሞች እጅም ያለበት ነው ። ከአስተናጋጃቸው ከሻዕቢያ ግዛት ወደ አገር ሲገቡ ምንም ትጥቅ ....

Continue reading

ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ

ግርማ በላይ - ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው የኦህዲድ ገዢ ኃይል ጋር አይደለም የምንተዋወቀው፡፡ ሌላ ነው፡፡ “የዶ/ር አቢይ ኢትዮጵያዊነት ከእኔም የኢትዮጵያዊነት ....

Continue reading